በሳዑዲዓረቢያ ወረቀት ያላቸውም፤ የሌላቸውም ኢትዮጵያዊያን እየታፈሱ ነው

የሳኡዲ አረቢያ ፖሊስ ባለፉት አስር ቀናት ባደረገው ዘመቻ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያንን ማሰሩን ሚድል ኢስት ሞኒተር ዛሬ ዘግቧል፡፡ ጁን 11 ቀን በተጀመረው በዚህ ዘመቻ ዶክመንት ያላቸውም ሆኑ ዶክመንት የሌላቸው ኢትዮጵያዊያን እንደሚታፈሱም ገልጿል፡፡ በሳኡዲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ለጋዜጣው ለጋዜጣው እንደገለፁት ኢትዮጵያዊያኑ የደንብ ልብስ ባለሰቡ ፖሊሶች ከመንገድ ላይና በለሊት ከቤታቸውም እየተወሰዱ ይገኛሉ፡፡ አንድ በጅዳ … Continue reading በሳዑዲዓረቢያ ወረቀት ያላቸውም፤ የሌላቸውም ኢትዮጵያዊያን እየታፈሱ ነው